Announcements

የጥምቀት በዓል በሊድስ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ነገ ጥር10 እና እሁድ11/2017 (January18-19 /2025) የዘንድሮን 2017 ዓምየጥምቀት በዓልን በደብራችን በሊድስ ደብረ ስብሐት መድኃኔዓለም ቤተክርስትያን የደ...

Posted on Jan 19, 2025 at 04:20 PM

More Detail

የጌታችን ልደት በአል

በሊድስና አካባቢው የምትኖሩ ምእመናን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልን። እንደሚታወቀው የፊታችን እሁድ ጥር4/2017 (Jan12/2025) ሰንበት ትምህርት ቤታችን የጌታችንን ልደት ምክኒያት በማድረግ በስብከተ ወንጌልና በዝማሬ ለማሳለፍ መርሀ ግብር አዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል:: በመሆኑም መርሀ ግብሩን በጊዜ ለማ...

Posted on Jan 19, 2025 at 04:18 PM

More Detail