Church Services

ሥርዓተ ጥምቀት

ሥርዓተ ጥምቀት (ፎርሙን ይሙሉ) ጥምቀት የሚለውን ቃል አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ሲተረጉሙ “ጥምቀት” በቁሙ፡- “ማጥመቅ፣ መጠመቅ፣ አጠማመቅ፣ ጠመቃ፣ የማጥመቅና የመጠመቅ ሥራ፣ ኅፅበት፣ በጥሩ ውኃ የሚፈጸም” በማለት ተርጉመውታል። ጥምቀት አንድ ምዕመን እንደገና ከመንፈስ ቅዱስ ልደት የሚያገኝበትና የቤተ ክርስቲያን ......

ቅዱስ ጋብቻ

ቅዱስ ጋብቻ “መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር ነው” ዕብ ፲፫፡ ፬ ጋብቻን ባርኮና ቀድሶ ለሰው ልጅ የሰጠው እግዚአብሔር ነው። በመሆኑም ጋብቻ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው። ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለምና የምትረዳው ጓደኛ እንፍጠርለት ብሎ እግዚአብሔር ሔዋንን ከአዳም አካል ፈጠራት። ዘፍ ፪፡ ፲፰። አዳምም ከአካሉ......

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም አፊ አዟልና መንፈሱም ሰብስቧቸዋልና ከእነዚህ አንዲት አትጠፋም። ኢሳ ፴፬፡ ፲፮። ቅዱሳት መጻሕፍት የነፍስ ምግቦች ናቸው። እኛ ሰዎች ለቁመተ ስጋ ምግብና ውኃ እንደሚያስፈልገን ሁሉ ነፍሳችን ደግሞ እንዲሁ ምግበ ነፍስ ያስፈልጋታል። ይልቁንም መጽሐፍ ቅዱስ ......

ጸሎተ ፍትሐት

ጸሎተ ፍትሐት (ፎርሙን ይሙሉ) ፍትሐት ማለት ከኃጢአት እስራት መፍታት ወይም መፈታት ማለት ነው፡፡ ስለዚህም ለሞቱ ሰዎች የሚደረገው ጸሎት ጸሎተ ፍትሐት ይባላል። የሙታን ነፍሳት ከሥጋ እንደተለዩ እስከ እለተ ምጽአት ድረስ በማረፊያ ቦታ ይቆያሉ እንጂ በቀጥታ ወደ መንግስተ ሰማይ ወይም ወደ ገሃነመ እሳት እንደማይላኩ......

Baptism Request Form
Holy Matrimony Request Form
Remembrance Prayer Request Form